Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለቡሄ በዓል ርችት መተኮስ ክልክል መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሄ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሚከናወነው የችቦ ማብራት ስነ ስርዓት ርችት መተኮስ ክልክል መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፖሊስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷የከተማዋን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከሌሎች የፀጥታ አካላት…

በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአውሮፕላን ክፍሎችን ለማምረት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሼድ በመገንባት የተለያዩ የአውሮፕላን ክፍሎችን ማምረት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር…

በአማራ ክልል 686 ሺህ ሄክታር በአኩሪ አተርና ሰሊጥ እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 686 ሺህ 376 ሄክታር መሬት በአኩሪ አተርና ሰሊጥ ሰብል እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ለኢንዱስትሪ ግብዓትና የውጭ ምንዛሬ በሚያስገኙ ሰብሎች የተሻለ ምርት ለማግኘት ግብ ተይዞ እየተሰራ…

በሐሰተኛ ደረሰኝ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የሽያጭ ደረሰኝ አዘጋጅቶ ለተለያዩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ከ30 ቢሊየን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪው አድራሻው…

4 ሺህ ከፍተኛ ተሿሚዎች፣ 215 ሺህ አመራሮችና ባለሙያዎች ሃብታቸውን አስመዝግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ4 ሺህ በላይ ከፍተኛ ተሿሚዎች እንዲሁም 215 ሺህ በላይ አመራሮችና ባለሙያዎች ሃብታቸውን እንዳስመዘገቡ የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሃብት ማሳወቅና ምዝገባ አሰራር ሥርዓት የተመዝጋቢዎችን…

ኮንትሮባንድን ለመከላከል የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል በአምስት ተቋማት የተጀመረው ቅንጅታዊ አሰራር ውጤት ማስመዝግቡ ተገልጿል የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ኮንትሮባንድ በሀገራት…

በክልሉ በ984 ሺህ ሄክታር ለውጭ ገበያ የሚውል ቦሎቄና ሰሊጥ እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ984 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ለውጭ ገበያ የሚሆን ቦሎቄና ሰሊጥ ልማት እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለጹት÷በክልሉ ከምግብ እህል በተጓዳኝ ወደ…

ለ2015/16 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ የማጓጓዙ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ የማጓጓዙ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡ ኮርፖሬሽኑ ለምርት ዘመኑ ከውጭ የገዛው እና የመጨረሻው 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ በዛሬው ዕለት ጅቡቲ ወደብ መድረሱ…

74 ቤቶችና 160 ተሽከርካሪዎች ሲታገዱ 156 ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በመንግስት ተወርሷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 689 ሚሊየን ብር፣ 74 መኖሪያ ቤቶች፣ አንድ ሕንጻና 160 ተሽከርካሪዎች ሲታገዱ 156 ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በመንግስት መወረሱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አምባሳደር ተፈሪ ከዓለም ዓቀፍ የስኳር ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከዓለም ዓቀፍ የስኳር ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጆስ ኦራይቭ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም አምባሳደር ተፈሪ በኢትዮጵያ ያለውን የለውጥ ሒደት በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል። በተለይም የስኳር ፋብሪካዎችን…