ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በባክሙት የዩክሬን ወታደሮች ተቆርጠው መቅረታቸውን አስታወቀች Melaku Gedif Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በባክሙት ከተማ የዩክሬን ወታደሮች ተቆርጠው መቅረታቸውን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ በባክሙት ተቆርጠው የቀሩት የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ሃይሎች ከበባ ውስጥ መግባታቸውን አረጋግጧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ለኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ Melaku Gedif Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ ኢሳት ቴሌቪዥን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚዛናዊነት የጎደላቸው፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ እና አዲስ አበባ ለበዓላቱ የሚያስፈልጉ የፍጆታ እቃዎች በስፋት እየቀረቡ ነው Melaku Gedif Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመጪዎቹ በዓላት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እያቀረቡ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ እንደገለጹት፥ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀረበ Melaku Gedif Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱ “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል በኦንላይን ገበያ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈውና በቅርቡ የተመረቀው "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶላር አሽሽተዋል በተባሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ሰራተኛና ነጋዴ ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ዶላር አሽሽተዋል በተባሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ሰራተኛና ነጋዴ ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ፡፡ ክሱ የቀረበባቸው ተከሳሾች በጉምሩክ ኮሚሽን የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኛ የሆነው አዲስ አለም ድረስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተደረሰው የሰላም ስምምነት ስለሚገኝበት ሁኔታ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉ ተገለጸ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ መንግስት ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ክፍያ ስርአትን ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦር መሳሪያ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች ከ20 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጡ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር መሳሪያ በመታገዝ በተለያዩ ቦታዎች እየተንቀሳቀሱ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 4 ግለሰቦች ከ20 ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ ተስፋዬ ጌታቸው፣ ተገኝ ሞቲ ፣ ባይሳ ተስፋዬ እና አዱኛ ኦልጅራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት የኮሚቴዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት የኮሚቴዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ስብሰባው በቀጠናው እና በአካባቢው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚደረገውን የፖሊስ እንቅስቃሴ የማሳደግ ዓላማ ያለው መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ሳቢያ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የሰዎች ለሰዎች ድርጅት አመራሮች ለኦሮሚያ ክልል ገንዘብ ቢሮ ሃላፊ ቶሎሳ ጋዳፋ አስረክበዋል፡፡…