ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የዱዓና ሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ለ40 ዓመታት ባስተማሩበት ኑር መስጅድ የዱዓ (ፀሎት) እና ሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው፡፡
በመር ሐግብሩ ኡለማዎች፣ ደረሳዎች፣ ኡስታዞች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡
በኑር መስጅድ…