Fana: At a Speed of Life!

በርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተመራ ልዑክ በኔዘርላንድስ የሥራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐርሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተመራ ልዑክ በኔዘርላንድስ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡   ልዑካኑ በኢትዮጵያ የተለያዩ የንጽህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ላይ በሚሳተፈው ቫይተንስ ኢቪደስ በተሰኘ ፋውንዴሽን ግብዣ…

የኦሮሚያ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ፣ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት…

የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁልፍ የሚባሉ የትግራይ ከተሞችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል።   ይህንን ሲያደርግም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በከተሞች ውጊያ ሳይደረግ የህወሓትን ወታደራዊ ዐቅም ለማሽመድመድ የሚያስችል ስልት…

በሊባኖስ ችግር ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 36 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ወ ኢትዮጵያውያኑ በሊባኖስ የተለያየ ችግር ደርሶባቸው በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር መጠለያ ውስጥ የነበሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

በአቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በአቦቦ ወረዳ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ በአቦቦ ወረዳ በአንድ ባለሃብት እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎብኝቷል፡፡ አቶ ኡሞድ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት÷ እየተከናወነ ባለው ሥራ ተስፋ ሰጪ…

አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 25 ኢትዮጵያውያን በማላዊ “ሞተው ተገኝተዋል” በሚል የተሰራጨውን ዘገባ እያጣራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 25 ኢትዮጵያውያን በማላዊ "ሞተው ተገኝተዋል" በሚል የተሰራጨውን ዘገባ ከማላዊ መንግሥት ጋር በመሆን እያጣራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ምዚምባ በሚባለው የማላዊ ሰሜናዊ ግዛት በሚገኝ ጥብቅ ደን ውስጥ በተገኘ የጅምላ መቃብር…

በኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሲዳማ እና ሐረሪ ክልሎች የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሲዳማ እና ሐረሪ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል፡፡ በኦሮሚያ እና ጋምቤላ ክልሎች ነገ የዓለም አቀፉን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት እና…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር ሲሰጥ በነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ…

አቶ አወል አርባ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በአፋር ክልል ስላለው ወቅታዊ የሰብዓዊ ሁኔታ እና ማህበራዊ አገልግሎት ዙሪያ መክረዋል፡፡…