Fana: At a Speed of Life!

41ኛው የመንበረ ፓትርያርክ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ጽህፈት ቤት የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ነው።   በጉባኤው ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣…

ሩሲያ በኪየቭ የድሮን ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የድሮን ጥቃት መፈጸሟን የከተማዋ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ ጥቃቱ “ካምካዜ” በተሰኘ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የተፈጸመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በዛሬው ዕለት በከተማዋ በተፈጸመው ጥቃትም በተለያዩ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በመንገሺ ወረዳ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በማጃንግ ዞን መንገሺ ወረዳ በሙከራ ደረጃ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡   በመርሐ ግብሩ የተሳተፉት ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ÷…

በልደታ ክ/ከተማ የተገነቡ 10 የተማሪ መመገቢያ ማዕከላት ተመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የተገነቡ 10 የተማሪ መመገቢያ ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ…

በጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የፖሊስ ሥራን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ የልዑካን ቡድን የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በአቡዳቢ የፖሊስ ሥራን ጎብኝቷል፡፡   የልዑካን ቡድኑ ዱባይ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በተባበሩት…

በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት “የአፍሪካ አዳራሽ” እድሳትን የማስጀመር ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት “የአፍሪካ አዳራሽ” እድሳትን የማስጀመር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡   እድሳቱ ከ60 ዓመታት በላይ የቆየውን አዳራሽ ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ዘመኑን የዋጀ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ አላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አበላት ጂቡቲ አመቦሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ከ62 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሰራዊት ከ62 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ጥሩማር አባተ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት…

በመዲናዋ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለ799 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለ799 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዋና እና ምክትል ኮሚሽነሮች የኮሚሽኑ ዳይሬክተሮች እና…

ኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦትን በማሳደግ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ውህደት እውን እንዲሆን እየሰራች ነው – አቶ አሸብር ባልቻ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሙንና ተደራሽነቱን ለማሳደግ እና በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ውህደት እውን እንዲሆን እየሰራ መሆኑን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሸብር ባልቻ ተናገሩ፡፡ ከምስራቅ አፍሪካ የኃይል ቋት አባል ሀገራት…