ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በብራሰልስ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በብራሰልስ ተካሄደ፡፡
በአውሮፓ ኮሚሽን ፊት ለፊት በሚገኘው ሹማን አደባባይ እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ÷ በአውሮፓ አገራት የሚኖሩ…