ከ600 በላይ ተከሳሾች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ በፌደራል እና በክልሎች ጥፋተኛ የተባሉ 610 ተከሳሾች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ፡፡
ብሔራዊ የፍልሰት ዓመታዊ ስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡…