የሐረሪ ክልል ለሚያከናውናቸው ሥራዎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – የክልሉ ተወላጆች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ተወላጆች የክልሉ መንግስት ለሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ፡፡
በነገው ዕለት በሚጀመረው የክልሉ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ወደ ክልሉ የገቡ የሐረሪ ተወላጆች በክልሉ…