የሀገር ውስጥ ዜና የይርጋለም ከተማን የኮሪደር ሥራ በፍጥነትና ጥራት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jul 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የይርጋለም ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር የተሰሩ የተለያዩ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ም/ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባዔ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው የሶማሌ ክልል መንግስት የ2017 የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ ከዚህ ባለፈም…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን ዲጂታል፣ ዘመናዊና ምቹ ከተማ ለማድረግ … Melaku Gedif Jul 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዘመኑን የዋጁ፣ ፍትሃዊና ቀልጣፋ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አዋሌ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመዲናዋ የሚሰጡ የመንግስት…
ቢዝነስ በቴሌ ብር ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጸመ Melaku Gedif Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጽሟል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም 162 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Melaku Gedif Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 162 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም በበጀት ዓመቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ Melaku Gedif Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ደብዛው የጠፋው አውሮፕላኑ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ 43 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ እንደነበር የአሙር ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ለአረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል Melaku Gedif Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ፣ የደን ልማትና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል አለ፡፡ የባለስልጣኑ የደን ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ማስረሻ ይመር…
ስፓርት ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን አስፈረመ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን ከኢንትራ ፍራንክፈርት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ23 ዓመቱ ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጫዋች በሊቨርፑል ለስድስት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 69 ሚሊየን ፓውንድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 51 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከመኸር አዝመራ 51 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡…
ስፓርት ራሽፎርድ ባርሴሎናን ተቀላቀለ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ውል ከማንቼስተር ዩናይትድ አስፈርሟል፡፡ በዚህ መሰረትም ማርከስ ራሽፎርድ ለአንድ የውድድር ዓመት በውሰት ውል በባርሴሎና ቆይታ ይኖረዋል፡፡ ባርሴሎና በውሰት ውሉ ላይ የተቀመጠውን የመግዛት…