Fana: At a Speed of Life!

የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ዋዜማን በማስመልከት የተዘጋጀው የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡ በባዛርና ኤክስፖው የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ የግብርና እና ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶች ቀርበዋል።…

በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ…

በመዲናዋ በሚሰሩ የልማት ሥራዎች ሁሉ ኪነ ጥበብ አበይት የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተተገበረ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚሰሩ የልማት ሥራዎች ሁሉ ኪነ ጥበብ አበይት የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተተገበረ ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአይነቱ የመጀመሪያና እጅግ ዘመናዊ የሆነው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና…

ለኪነ ጥበብ ፈጠራ ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኪነ ጥበብ ፈጠራ ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስን መርቀው ከፍተዋል። በዚህ ወቅትም ዘመኑን…

የደመራ እና መስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደመራ እና መስቀል በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርባለች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ቀን 8፡30 ከሜዳው ውጭ ብሬንትፎርድን ይገጥማል፡፡ በውድድር ዓመቱ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው የሊጉ…

በሶማሌ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሳለጥ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሺድ እንዳሉት÷ በክልሉ በአምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት ላይ የተከናወኑ…

“ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለንባብ በቅቷል፡፡ መጽሐፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በትብብር አዘጋጅቶታል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ…

በደመራ በዓል አከባባር የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደመራ በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት አስፈላጊው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳስቧል፡፡ በመስቀል ደመራ በዓል አከባባር ሥነ ሥርዓት ላይ የእምነቱ ተከታዮች በተለያዩ ቦታዎች ችቦ…

የጎፋ “ጋዜ ማስቃላ” እና የኦይዳ “ዮኦ ማስቃላ” በዓላት እየተከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የጎፋ "ጋዜ ማስቃላ" እና የኦይዳ "ዮኦ ማስቃላ" በዓላት በሳውላ ከተማ በድምቀት እየተከበሩ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት…