የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት Melaku Gedif Mar 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ Melaku Gedif Mar 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ውጤት እየተገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የኃይል መሰረተ ልማት ደህንነት፣ ክትትልና ቁጥጥር ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ለሀገራችን አዳዲስ እድሎችን የሚፈጥር ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት የተመረቀው አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን አዳዲስ እድሎችን የሚፈጥር ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ዓድዋ ድል የኅብረ-ብሔራዊነት ካስማ፣ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ዓርማ ነው! መላው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የውስጡንም፣ የውጩንም የቆረጠ ስለት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በዓድዋ ዘመቻ ዋዜማ ኢትዮጵያን ከውጪም ከውስጥም ተቀናጅቶ የማዳከም ዘመቻ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የአልሸነፍ ባይነት መንፈስን አጎናጽፎ የሉዓላዊነት ትግልን ያቀጣጠለ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮች Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓልን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዘርፍ በውጤት የታጀቡ ስራዎች ተከናውነዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሄራዊ ደህንነት ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ቀንአ ያደታ (ዶ/ር) የተመራ የክትትልና ድጋፍ ቡድን አባላት በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተገኝቶ በዛሬው ዕለት ውይይት እና ምልከታ አድርጓል፡፡ በምልከታውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል። 129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው…