የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል የ2018 በጀት 18 ነጥብ 715 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል የ2018 በጀት 18 ነጥብ 715 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸድቋል ፡፡ የአፋር ክልል ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ የክልሉን የ2018 በጀት 18 ነጥብ 715 ቢሊየን ብር አድርጎ አጽድቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው – ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለዘላቂ ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና ሠራተኞች ዛሬ ሰባተኛ ዙር የችግኝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በባንግላዲሽ ጄት ተከስክሶ ህጻናትን ጨምሮ የ27 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንግላዲሽ አየር ኃይል ጄት በትምህርት ቤት ላይ ተከስክሶ 25 ህጻናትን ጨምሮ የ27 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በዋና ከተማዋ ዳካ በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ 170 ሰዎች ጉዳት እንደደረሳበቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት አዋጆችንና ደንቦችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችንና ደንቦችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን ሕዝቦች ተጠቃሚነት ይበልጥ በሚያረጋግጥ አግባብ የተዘጋጁ ረቂቅ አዋጆችንና ደንቦችን ነው መርምሮ ያጸደቀው፡፡…
ስፓርት ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አገኘች Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች፡፡ ከ18 ዓመት በታች 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ርምጃ የፍጻሜ ውድድር አትሌት ሕይወት አምባው ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የልዩ አዳሪና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የትምህርት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው የኦሮሚያ ክልል የልዩ አዳሪ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ፌስቲቫል በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የትምህርት ፌስቲቫሉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሌማት ትሩፋት 326 ሺህ ቶን ማር ተመረተ Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 326 ሺህ ቶን ማር ተመርቷል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የሌማት ትሩፋት ለማር ምርት መሻሻል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቬይትናም የቱሪስት ጀልባ ላይ በደረሰ አደጋ የ37 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬይትናም የቱሪስት ጀልባ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የ37 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በምትገኘውና የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ሃ ሎንግ ቤይ ነው የተከሰተው፡፡ አብዛኛዎቹ ተሳፋሪዎች ከዋና ከተማዋ ሃኖይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ሙያዊ ግዴታቸውን ባልተወጡ 394 ዳኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳኝነት ሥርዓት በጎደላቸው 394 ዳኛዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል አለ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ገዛሊ አባሲመል በ6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች አሸነፉ Melaku Gedif Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ምሽት በስፔን ማድሪድ እና በቤልጂዬም ሂዩስደን በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በቤልጂዬም ሂዩስደን በተካሄደው የሴቶች 800 ሜትር ውድድር አትሌት ንግስት ጌታቸው 1 ደቂቃ 57 ሰከንድ 01 ማይክሮ…