Fana: At a Speed of Life!

 ጉባዔው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመሪዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ አስችሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመሪዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ አስችሎታል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ ጉባኤውን በተመለከተ በሰጡት…

  ለ10ኛው የከተሞች ፎረም የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል ሎጊያ ሰመራ ከተማ ለሚካሄደው 10ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው አለ፡፡ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የዝግጅት ስራዎችን አስመልክቶ በሰጡት…

የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ብልፅግና ምኞት ብቻ ሳይሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ብልፅግና ምኞት ብቻ ሳይሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት “የመደመር መንግስት” መጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመደመርን…

የሕዳሴ ግድብ ስኬትን በሌሎች የልማት ስራዎች ለመድገም እንረባረባለን – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ሕዝቡን በማስተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተገኘውን ስኬት በሌሎች የሰላምና የልማት ስራዎች ላይ ለመድገም እንረባረባለን አሉ። "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ ሀሳብ የሕዳሴ…

በአፍሪካ ግዙፉ የአሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጀሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በ60 ቀናት ውስጥ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ሊትር ነዳጅ ለገበያ አቅርቧል፡፡ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካው ስራ የጀመረበት አንደኛ ዓመት አከባበር ላይ ባለሀብቱ አሊኮ ዳንጎቴ÷ ፋብሪካው ከሰኔ…

ግዮንን የሚሸኙት ሳይሆን አብረው የሚኖሩት የሆነበት የሕዳሴ ግድብ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግዮንን የሚሸኙት ሳይሆን አብረው የሚኖሩት እንዲሆን ማድረግ ተችሏል አሉ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው፡፡ የጎንደር ከተማ ህዝብ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የተሰማውን ደስታ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የዓባይ ወንዝ ውሃ ባለድርሻ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የዓባይ ወንዝ ውሃ ባለድርሻ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ…

 ሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በመጀመሪያ የተወያየው በተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን፥ የአዋጁ መሻሻል የመንግስት ተቋማት የተሰጣቸውን…

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተስፋፋውን የኢቦላ ቫይረስ ስርጭት ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅት የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢቦላ ቫይረስ ከሦስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተ ሲሆን÷…

ቶተንሃም ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቶተንሃም ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በዌስትሃም ሜዳ በተደረገ ጨዋታ ፓፔ ሳር፣ ሉካስ ቤርጋቫል እና ሚኪ ቫን ዴ ቬን የቶተንሃምን የድል…