አምባሳደር ሙክታር (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ ለነበራቸው ስኬታማ ጊዜ የስንብት ሽኝት ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡበ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ዲፓርትመንት ሚኒስትር ዶናልድ ላሞላ በሀገራቸው የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ላገለገሉት ሙክታር ከድር (ዶ/ር) የክብር ስንብት ሽኝት አደረጉላቸው፡፡
በደቡብ አፍሪካ የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ያጠናቀቁት…