ለቀጣዩ ትውልድ ምንዳ ለማውረስ ከተጀመሩ መርሐ ግብሮች መካከል አረንጓዴ ዐሻራ ዋናው ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) መንግስት ለቀጣዩ ትውልድ ምንዳ ለማውረስ ከጀመራቸው መካከል አረንጓዴ ዐሻራ ዋናው ነው አሉ።
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የችግኝ…