Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ልዩ የሰብዓዊ አገልግሎት ዘርፍ ዕውቅና የሰጠው ወጣት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪው ወጣት ዳዊት አየነው ከልጅነቱ ጀምሮ መታዘዝ መለያው፤ በጎ ማድረግ የነፍሱ ጥሪ ናቸው። በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እና በአማኑኤል ሆስፒታል የነፍሱን ጥሪ እውን ያደረገባቸውን በርካታ የበጎ…

ስኬት ባንክ ካፒታሉን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኬት ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አድርሷል። ባንኩ የ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና የ2025/26 ዕቅድ ላይ የሚመክር ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ…

ግብርናውን ለማዘመን የሚያስችሉ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል – ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር) የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን የሚያስችሉ የግብርና መሳሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል አሉ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ኖኒ ማዱኬ አርሰናልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቼልሲው የፊት መስመር ተጫዋች ኖኒ ማዱኬ በይፋ መድፈኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች እስከ ፈረንጆቹ 2030 በአርሰናል ቤት የሚያቆየውን የ5 ዓመት ኮንትራት ፈርሟል። አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር 52 ሚሊየን ፓውንድ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቋማትን የመፈጸም አቅም ለማጎልበት ያስችላል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እውቀትን በማስፋፋት፣ የግለሰቦችንና የተቋማትን የመፈጸም አቅም የማጎልበት ቁልፍ ዓላማ አለው አሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር "ዲጂታል ኢትዮጵያ…

ክልሉን የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ የ2017 በጀት ዓመት…

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ቡድን ወደ ቻይና ሊያቀና ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኪን ኢትዮጵያ - የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት" በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያን ባህል የሚያስተዋውቀው የኪነ ጥበብ ቡድን የፊታችን እሁድ ወደ ቻይና ያቀናል፡፡ መርሐ ግብሩን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን…

 በምክክር ሒደቱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክር ሒደቱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሒደቱ ንቁ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ተሰራጭቷል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ መኮንን ጋሶ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ በመኸር ወቅት ሆርቲካልቸርን ጨምሮ በዋና ዋና ሰብሎች 489…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ሲተገበር የቆየው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በዲጂታል ስርዓቱ ላይ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል። ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል ዕድሎችን በመጠቀም ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል በኢትዮጵያ…