Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ2017 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል አሉ፡፡ በበጀት ዓመቱ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 150 የትምህርት…

የቡና ልማት ውጤትን በማስቀጠል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በቡና ልማት የተገኘውን ውጤት በማስፋፋት የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ይሰራል አሉ። በክልሉ የቡና ልማት የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ መድረክ ዛሬ…

በመከላከያ ሰራዊት 18 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሰራዊቱ አባላት 18 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት የክረምት የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመከላከያ…

በአፋር ክልል ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው። በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ”በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት…

የብልፅግና ፓርቲ የማጠቃለያ ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ሥራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንዲሁም የዋና ጽህፈት ቤት፣ የክልል እና…

በወላይታ ዞን ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በፕሮጀክቱ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የውሃና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት 350 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛ ቀኑን የያዘው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የከተማውን የ2018 በጀት አጽድቋል። የበጀቱን መግለጫ የከተማ አስተዳደሩ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ሬድዋን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። የከተማው አጠቃላይ በጀት 350…

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ5 ሚሊየን ሰዎች ነፃ የጤና ምርመራ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 5 ሚሊየን ሰዎች ነፃ የጤና ምርመራ ለመስጠት ታቅዷል፡፡ የ2017 የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጀምሯል፡፡ በዘርፉ የክረምት በጎ ፈቃድ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትን በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አስጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የጽ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምጸሀይ ጳውሎስን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት…

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም በምህንድስና፣ በጤና ሳይንስ እና በማህበረሰብ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን…