ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን አየር ክልሏን በከፊል ክፍት አደረገች Mikias Ayele Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከእስራኤል ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የአየር ክልሏን በከፊል ክፍት አድርጋለች፡፡ እስራኤልና ኢራን ባለፉት 12 ቀናት ባካሄዱት ጦርነት ኢራን የአየር ክልሏን ሙሉ በሙሉ መዝጋቷ ይታወሳል፡፡ ጦርነቱ በአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው – ኮሚሽኑ Mikias Ayele Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀሳብ ልዩነቶችን በንግግርና በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሚሽነር ሞሃሙድ ድሪር። በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት “ለስኬታማ ሀገራዊ ምክክር የሃይማኖት ምሁራን ሚና”…
ፋና ስብስብ ዐይነ ስውሯ የስፌት ባለሙያ… Mikias Ayele Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐና ደበሌ በስምንት ዓመት እድሜዋ በገጠማት ድንገተኛ ሕመም ምክንያት የዐይን ብርሃኗን አጥታለች። በልጅነቷ ማየት አለመቻሏን አገናዝባ ጉዳቱን መመዘን ባትችልም አሁን ላይ በአቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት እና ከተለያዩ ሥራዎች መስተጓጎሏ ቁጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት አባል ሆነች Mikias Ayele Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት (ፒኬዲ) አባል መሆኗን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ተቀብላለች። ሰርተፍኬቱን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የዓለም አቀፉ የሲቪል…
ስፓርት ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታውን በድል ቋጭቷል፡፡ የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቴዎድሮስ ኃይለማርያም ሲያስቆጥር፥ ድሉን ተከትሎ ክለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው ከ7 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ነጻ ሕክምና ሰጠ Mikias Ayele Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ7 ሺህ 200 ዜጎች የነጻ ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጥቻለሁ አለ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ደስታ ጋልቻ÷ ኮሌጁ በመደበኛና ድንገተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አንጎላ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አንጎላ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማሳደግና አፍሪካ በዓለም መድረክ ያላትን ሚና ለማጎልበት ትብብሯቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላው ፕሬዚዳንት እና ከወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር ጆ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ኳታር በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ፈጸመች Mikias Ayele Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ኳታር በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽማለች፡፡ ጥቃቱን ተከትሎ በዶሃ ከፍተኛ ፍንዳታ የተሰማ ሲሆን÷ በኳታር የሚገኘው እና አሉዴይድ የተሰኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር በጥቃቱ ኢላማ ተደርጓል፡፡ በሀገሪቱ የአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ የኮሪደር ልማት በቅርቡ ይጠናቀቃል Mikias Ayele Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በቅርቡ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ይደረጋል፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ÷ የከተማውን የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። አቶ ሙስጠፌ በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ሕይወት ይቀይራል” አቶ ኦርዲን በድሪ Mikias Ayele Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ሕይወት ለመቀየር ከፍተኛ አበርክቶ ይኖረዋል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በ2018 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረገውን የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷…