Fana: At a Speed of Life!

 ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ከፍተኛ ሥራ እየሠራች ነው። ለአካባቢ ተስማሚ የሆኑ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማስፋፋት ከ95 በመቶ በላይ ንፁህ ኃይል የማመንጨት ተግባር እየከወነች ትገኛለች። ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር…

ኢራን በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የበረራ አገልግሎት አስጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር በገባችበት ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የበረራ አገልግሎት አስጀምራለች፡፡ በዛሬው ዕለትም በቴህራን የሚገኘው ኢማም ኾሚኒ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከሁለት ወራት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ ወደ…

ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት አሸኛኘት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት አሸኛኘት አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም…

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ድረስ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 የትምህርት ዘመን የሚካሄዱ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀናት ይፋ አደረገ። በዚህም መሰረት የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ 20፣ የቅደመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ ሱዳኑን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የደቡብ ሱዳኑን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ተቀብለዋል። የመሪዎቹ ግንኙነት ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር በኢትዮጵያ የሚያደርጉት የሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አካል ነው። የመሪዎቹ…

ማኅበራዊ ሚዲያ በቅን ልብ ከተጠቀምንበት ሀገር የመገንባት ኃይሉ ከፍተኛ ነው – ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ማኅበራዊ ሚዲያ በቅን ልብ ከተጠቀምንበት ሀገር የመገንባት ኃይሉ ከፍተኛ ነው አሉ። ምክክር ኮሚሽኑ ከማኅበራዊ ሚዲያ በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪ ባለሙያዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ኮሚሽነር…

በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የቴክኖሎጂ አካታችነትን ማረጋገጥ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዊም ቫንሄልፑት በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የቴክኖሎጂ አካታችነትን ማረጋገጥ ይገባል አሉ። ኩባንያው በቴሌኮም አገልግሎት ተደራሽነትና አካታችነት ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው መድረክ…

 ውስብስብ የቆዳ በሽታዎችን ቀድሞ መለየትና ማከም የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል – ዶክተር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ውስብስብ የቆዳ በሽታዎችን እና ካንሰርን ቀድሞ መለየት እና ማከም የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል አሉ፡፡ 5ኛው የአፍሪካ የቆዳና የአባላዘር ህክምና ማህበር ጉባኤ ተካሄዷል፡፡ ሚኒስትሯ በጉባኤው ላይ…

 የመማር ማስተማር ሂደት በቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመማር ማስተማር ሂደት በቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ “በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር”  በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን 11ኛ…