በአፍሪካ ህብረት የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት እና ቀጣናዊ ተቋማት ማዕቀፍ ስር የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ።
ፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበትን 62ኛ ዓመት…