Fana: At a Speed of Life!

የሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው –  ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሎጂስቲክስ ዘርፉን አገልግሎት ዘመኑን የዋጀና የተሳለጠ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 8 ነጥብ 4 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን 8 ነጥብ 4 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል። በግብርና ሚኒስቴር የተፋሰስ ልማት ዴስክ ኃላፊ ሻንቆ ቴሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለመርሐ ግብሩ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል…

ኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በአቻ ውጤት ተለያተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ግብ አልተቆጠረበትም። ቀደም…

የአየር ንብረት ለውጥ ጫና የስደት መንስኤ እንዳይሆን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዋነኛ የስደት መንስኤ እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ጫና ለመመከት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አማካኝነት ሰፊ ሥራ እየሰራች ነው። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ…

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ2017 ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡ ይህን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ፀሐፊ አቡነ ዲዮስቆሮስ በሰጡት መግለጫ፤ በዓመት…

በቂ የእንቁላል ምርት አቅርቦት እንዲኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተከሰተውን የእንቁላል ዋጋ ጭማሪ ለማረጋጋት በእሁድ ገበያዎች በቂ የእንቁላል ምርት አቅርቦት እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባደረገው ቅኝት አንድ እንቁላል ከ20 እስከ 21 ብር እየተሸጠ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ…

የ2024/25 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ፣ ቼልሲ፣ አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ሲያሸንፉ የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ ጋር አቻ…

ሩሲያና ዩክሬን ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያና ዩክሬን በሶስት ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ ማከናወናቸው ተገለጸ፡፡ የጦር እስረኞች ልውውጡ በቱርክ ኢስታንቡል በተደረገው የሁለቱ ሀገራት የቀጥታ ውይይት እና ድርድር በኋላ በተደረሰው ስምምነት የተፈጸመ መሆኑ…

የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ ኢድሪስ አስገነዘቡ። 2ኛዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች እና የጋምቤላ ክልሎች የሰላም እና የልማት ትብብር ፎረም በሚዛን አማን…