Fana: At a Speed of Life!

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሕዝቦችን አንድነት በሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ እንደሚሳተፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሕዝቦችን ሰላም እና አንድነት በሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ በትኩረት እንደሚሳተፉ ገልጸዋል፡፡ "ጥበብና ሀገር፣ ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት"በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የውይይት መድረክ በክልሎችና ከተማ…

ኪነ ጥበብ ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ጉልህ ሚና ይጫወታል – ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኪነ ጥበብ ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ለተጀመረው ጥረት አይነተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ኪነ ጥበብ በሁሉም ሀገር…

 ኢትዮጵያ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ግምባር ቀደም ሀገር እየሆነች ትገኛለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት እና በክሕሎት ማበልጸጊያ ሥራዎች አርአያ እየሆነች መምጣቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና…

ከ9 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ9 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ አጸደ አይዛ እንደገለጹት÷ፈቃዱ የተሰጠው…

የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ውይይት በኢስታንቡል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ተደራዳሪ ልዑካን ቡድን አባላት በቱርክ ኢስታንቡል እየተወያዩ ነው፡፡ በአሜሪካና ቱርክ አደራዳሪነት እየተካሄደ የሚገኘው የሀገራቱ የሰላም ውይይት ከሶስት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ የገጽ ለገጽ ምክክር ነው…

በአማራ ክልል የቀጠለው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ባንቺአምላክ ገብረማሪያም ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷ ሐሰተኛ…

 ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ በተለያዩ መስኮች በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ግብርና፣ ማኑፋክቸሪንግ እና ኮንፍረንስ ቱሪዝምን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች የላቀ እንቅስቃሴ በማድረግ በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበች እንደሆነ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት …

ከኢራን ጋር የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበናል አሉ ፕሬዚዳንት ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢራን ጋር የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበናል ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ኢራን ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበቸውን የኒውክሌር ድርድር ነጥብ በአዎንታ…

የአርኪዮሎጂ ስፍራዎች በዩኔስኮ ግሎባል ጂኦፓርክስ መዝገብ ቢካተቱ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ያሳድጋሉ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአርኪዮሎጂና የጂኦሎጂ ስፍራዎች በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)  ግሎባል ጂኦፓርክስ መዝገብ ቢካተቱ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ያሳድጋሉ ተባለ። ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ዩኔስኮ በጋራ ያዘጋጁት ቀጣናዊ…

ብሔራዊ ጥቅምን የሚተገብር ዜጋ መፍጠር ለሀገር ኅልውና ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ጥቅምን የሚረዳ እና የሚተገብር ዜጋ መፍጠር ለሀገር ኅልውና እና የግዛት አንድነት መከበር ወሳኝ መሆኑን ምሁራን አስገነዘቡ፡፡ ሉዓላዊነት፣ የግዛት አንድነት፣ የተረጋጋ ፖለቲካ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ ሀገርን መገንባት ከብሔራዊ ጥቅሞች…