Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የጎደሏትን መሰረተ ልማቶች በማሟላት ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በትናንትናው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት የሆነውን የቡልቡላ ፓርክ እና…

ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶችን የቀሰመችበት ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2025 የአፍሪካ ኢኖቬሽን የትምህርት ጉባዔ ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶችን መቅሰሟን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለአብነትም በአፍ መፍቻ ቋንቋ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እና ትምህርትን የሚያግዙ ይዘቶችን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚገባ ልምድ ካላቸው…

ጎንደር የኢትዮጵያውያን ሁሉ የታሪካችን አሻራ እና የማንነታችን መገለጫ ናት – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር የኢትዮጵያውያን ሁሉ የታሪካችን አሻራ እና የማንነታችን መገለጫ ናት ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ ሐሳብ ለታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማት የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ…

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያን ሙሉ ግንባታ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገብቷል። “ኑ ጎንደርን እንሞሽር” በሚል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር  በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።…

የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በህዝብ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የባለብዝሃ ወገን የትብብር ማዕቀፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የሁለትዮሽ የልማት አጋርነታቸውን በተለያዩ የትብብር አማራጮች የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከዓለም ባንክ ግሩፕ እና አይ ኤም ኤፍ ዓመታዊ የፀደይ ወቅት…

 ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት በትብብር እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት ከአጋር ሀገራት ጋር በትብብር እየሰራች መሆኗን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከፈረንሳይና ከሱዳን ሪፑብሊክ ምሁራን ጋር የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስርዓትን…

ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የከሊፋ ኢንተርናሽናል ቴምር አዋርድና የግብርና ኢኖቬሽን ዋና…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የልማት ግቦችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ተግባራዊ ለማድርግ ያሳየውን ቁርጠኝነት አድንቋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ክፍል ማኔጂንግ…

ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የድል ቀን አስመልክተው የተኩስ አቁም አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የድል ቀን አስመልክተው የሶስት ቀናት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጀዋል፡፡ ከሬምሊን እንዳስታወቀው÷ጊዜያዊ የተናጠል ተኩስ አቁሙ በፈረንጆቹ ከመጪው ግንቦት 8 እኩለ ሌሊት ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን…