Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ ክልል …

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በኩል ተገልጋዮችን በስፋት ለማስተናገድ ትኩረት ተሰጥቷል አለ። በቢሮው መሶብ የአንድ ማዕክል አገልግሎት አስተባባሪ ተማረ አቤ ለፋና ዲጂታል…

አየር ኃይል ባከናወናቸው የሪፎርም ተግባራት በአይነተኛ የለውጥ መንገድ ላይ ይገኛል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ባከናወናቸው የሪፎርም ተግባራት በአይነተኛ የለውጥ መንገድ ላይ ይገኛል አሉ። አየር ኃይሉ ለሶስት ዓመታት የሰለጠኑ አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች እና…

ለተኪ ምርት የተሰጠው ትኩረት ዘርፈ ብዙ ውጤት እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስተሪ ሚኒስቴር ለተኪ ምርት የተሰጠው ትኩረት ዘርፈ ብዙ ውጤት እያመጣ ነው አለ፡፡ የሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃጸም መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ…

አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ – ተጠባቂው ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ አምስት ጨዋታዎች ይጀምራል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ በውድድር ዓመቱ እስካሁን አንድ ጨዋታ ብቻ ካሸነፈው ወልቭስ ጋር ይጫወታል፡፡ በሊጉ…

የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ቲከሻ ቤንጊ" የምስጋና በዓል በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በሸኮ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት…

ለአየር ክልል ቁጥጥር መጠናከርና ለሀገር ሉዓላዊነት መጠበቅ ቁልፍ ሚና ያለው የባህር በር …

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር ሀይል የአቪዬሽን ህክምና ባለሙያ ሰለሞን ጉርሙ (ዶ/ር) የባህር በር የአየር ክልል ቁጥጥርን በማጠናከር የሀገር ሉዓላዊነት እንዲጠበቅ ያደርጋል አሉ፡፡ የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ክብረ በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ…

የአዲስ አበባ ከተማ የልማት ስኬቶች ለትውልድ የሚተላለፉ ናቸው – የአፋህድ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የልማት ስኬቶች የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ለትውልድ የሚተላለፉ ናቸው አሉ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አመራር አባላት፡፡ የአፋሕድ ከፍተኛ አመራር አባላት በመዲናዋ የዓድዋ ድል መታሰቢያን፣ የኮሪደር…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ፈጣን እድገት ለአፍሪካ ሀገራት አብነት የሚሆን ነው – የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል እያስመዘገበ የሚገኘው ፈጣን እድገት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አብነት ይሆናል አሉ በኢትዮጵያ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

እየተጠናከረ የመጣው የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ትብብር…

አዲስ አበባ፣ ጥር ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች እና የአፍሪካ ህብረት ያላቸው ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ እየተጠናከረ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ሚኒስትር ዴዔታ የሆኑት ሼክ ሻክህቦት ቢን ናህያን…

የኢትዮጵያ የከተሜነት ጉዞ ብርቱ እንደሆነ መዳረሻውን እየተመለከትን ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ የከተሜነት ጉዞ ብርቱ እንደሆነ ትልሙን፣ ተግባሩንና ቀጣይ መዳረሻውን እየተመለከትን ነው አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የጎንደር አብያተ መንግስታትን ጨምሮ በከተማዋ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችንና የልማት ስራዎችን…