ለውጭ ባንኮች እድል መሰጠቱ ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ቴክኖሎጂና ልምድ ያስገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ እንዲሳተፉ መደረጉ ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ቴክኖሎጂና ልምድን ይዞ ይመጣል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…