ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ረዳት ጸሃፊ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ረዳት ጸሃፊ ኔይልስ አነንጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ጀርመን በአፍሪካ በጤና፣ ሰላምና ጸጥታ ዘርፍ እንዲሁም በቀጣናዊ ውህደት ጥረቶች ዙሪያ…