Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ 17ኛ ሽንፈቱን አስተናገደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በ2024/25 የውድድር ዘመን 17ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በኦልድትራፎርድ ዌስትሃም ዩናይትድን ያስተናገደው ዩናይትድ ጃሮድ ቦውን እና ቶማስ ሱቼክ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…

54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምር ውጤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በሻምፒዮናው በድምር ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ279 ነጥብ አንደኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ፣ መቻል…

ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን 2 ለ 0 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ፡፡ በሴንት ጄምስ ፓርክ በተደረገው ጨዋታ ሳንድሮ ቶናሊ እና ቡሩኖ ጉማሬሽ አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የቼልሲው አጥቂ ኒኮላስ…

 ሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና ሠራዊት አላት – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና የመከላከያ ሠራዊት አላት ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል ‘የጽናት ተምሳሌት፤…

ፋይዳ ለኢትዮጵያ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መታወቂያን ግንዛቤ ማሻሻልን አላማው ያደረገው የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ባስጀመሩት በዚህ ውድድር 25 ሺህ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን ከ400 በላይ…

ሩሲያ ስርዓት አልበኝነትን መዋጋቷን ትቀጥላለች – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ስርዓት አልበኝነትን መዋጋቷን ትቀጥላለች ሲሉ ገለፁ፡፡ ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚ ኃይል ወረራን በመመከት ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል በመዲናዋ ሞስኮ በተለያዩ…

በኦሮሚያ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያን ለመተግበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያን ለመተግበር የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው  ምክትል ሀላፊ አቶ ዳምጠው ገመቹ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ የተቋማት…

 የኢትዮጵያና ሩሲያ የንግድ ግንኙነት እያደገ መጥቷል – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ግንኙነት እያደገ መምጣቱን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ገለጹ። ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ለሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ልማት እና ዓለም አቀፍ ትብብር ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው የገለጹት…

ሩሲያ የናዚ ኃይልን ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚ ኃይል ወረራን በመመከት ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል በመዲናዋ ሞስኮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የድል በዓሉ በሞስኮ አደባባዮች በተለያዩ ወታደራዊ ስነ ስርዓቶች እንዲሁም የጦርነቱ…

ሀገር በቀል ዕውቀቶች ተጠብቀው እንዲቆዩ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል እውቀቶችን በመመዝገብ በህግ አግባብ ተጠብቀው እንዲቆዩ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን እና የቱሪዝም አቅምን ለዘላቂ ልማት ለመጠቀም የሚያስችል የምክክር መድረክ…