Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪውን አቅም በማሳደግ ለነገ መሰረት የሚጥል ነው -ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም በማሳደግ ለነገ መሰረት የሚጥል ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘውን የኢትዮጵያ…

ገዢ ትርክትን ለማስረጽና ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት የቋንቋ ልማት ላይ መስራት ይገባል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ገዢ ትርክትን ለማስረጽ እና ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት የቋንቋ ልማት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ "የብዝሃ ቋንቋ ልማት ለሕብረ ብሔራዊ መግባባት" በሚል መሪ ሃሳብ የባለድርሻ አካላት ውይይት…

ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብና በመተግበር የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 24ኛው የጋራ ፎረም ጉባዔ በወሎ…

መንግስት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያከናወነው የሪፎርም ሥራ ውጤት አስገኝቷል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት መንግስት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያከናወነው የሪፎርም ሥራ ውጤት ማስገኘቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በ3ኛው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 የፓናል ውይይት ላይ እንዳሉት÷ የመንግስት የማክሮ ኢኮኖሚ…

በፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ትግበራ የተገኘውን ውጤት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ትግበራ የተገኘውን ውጤት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፌዴራልና የክልል ፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ…

የተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ውጤት እንዲያመጡ አምራች ኢንዱስትሪው ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ማግስት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተመረጡ ሴክተሮች ተጨባጭ ውጤት እንዲገኝ የአምራች ኢንዱስትሪው ከፍተኛ ሚና መጫወቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት…

የሀገርን ዳር ድንበር ክብርና ሉዓላዊነት የሚያስጠብቅ ብቁና ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል- ሌ/ጀ መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ዳር ድንበር ክብርና ሉዓላዊነት የሚያስጠብቅ ብቁና ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ ገለጹ። ከክፍለ ጦር እስከ ጓድ ያሉ የምስራቅ እዝ አመራሮች የመሪነት ሚና እና ተያያዥ ወታደራዊ…

ኢትዮጵያ ለኮሪያ ነጻነት የከፈለችው መስዋዕትነት ለሀገራቱ ግንኙነት ጠንካራ መሰረት ነው  – አምባሳደር ጁንግ ካንግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለኮሪያ ሪፐብሊክ ነጻነት የከፈለችው መስዋዕትነት ለዘመናት የዘለቀውን የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን በኢትዮጵያ የኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ገለጹ። 74ኛው የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ክብረ በዓል…

በእስራኤል የተከሰተው ሰደድ እሳት በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእስራኤል የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ30 ሰዓታት የእሳት አደጋ ሰራተኞች ብርቱ ትግል በኋላ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል፡፡ በአደጋው በርካታ የኢየሩሳሌም ከተማ አቅራቢያ ነዋሪዎች የተፈናቀሉ ሲሆን÷12 ሰዎች ደግሞ ከሰደድ እሳቱ…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 625 ኢንዱስትሪዎች ዳግም ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 625 ተዘግተው የነበሩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ሚልኬሳ ጃጋማ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…