ቴክ ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት በትብብር እየሰራች ነው Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት ከአጋር ሀገራት ጋር በትብብር እየሰራች መሆኗን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከፈረንሳይና ከሱዳን ሪፑብሊክ ምሁራን ጋር የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስርዓትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የከሊፋ ኢንተርናሽናል ቴምር አዋርድና የግብርና ኢኖቬሽን ዋና…
ቢዝነስ ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የልማት ግቦችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ተግባራዊ ለማድርግ ያሳየውን ቁርጠኝነት አድንቋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ክፍል ማኔጂንግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የድል ቀን አስመልክተው የተኩስ አቁም አወጁ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የድል ቀን አስመልክተው የሶስት ቀናት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጀዋል፡፡ ከሬምሊን እንዳስታወቀው÷ጊዜያዊ የተናጠል ተኩስ አቁሙ በፈረንጆቹ ከመጪው ግንቦት 8 እኩለ ሌሊት ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ52 ሺህ በላይ የአዕምሯዊ የፈጠራ ውጤቶች መመዝገባቸው ተገለጸ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ52 ሺህ በላይ የአዕምሯዊ የፈጠራ ውጤቶችን መመዝገቡን የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ዓለም አቀፍ የአዕምሯዊ ንብረት ቀን ለ25ኛ ጊዜ "ሙዚቃና አዕምሯዊ ንብረት" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች በመከበር ላይ…
ፋና ስብስብ 1 ሚሊየን ብር ወደሚያሸልመው የፋና ላምሮት ፍጻሜ እነማን ይደርሳሉ…? Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብርቱ ፉክክር ሲደረግበት የቆየው ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 19 በቀጣዩ ሣምንት ይጠናቀቃል፡፡ በፍጻሜው ዋዜማ ነገ በሚኖረው ጠንካራ ፉክክርም ከአምስቱ ተወዳዳሪዎች አንዱ ይሰናበታል፡፡ እንዲሁም አራቱ ተወዳዳሪዎች በቀጣይ ሣምንት 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር መሥራት በሚችሉበት ጉዳይ ላይ መከሩ Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውሶም ላይ የሚመክር ስብሰባ በዩጋንዳ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ዙሪያ የሚመክር ስብሰባ በዩጋንዳ ኢንቴቤ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ለአውሶም ሰራዊት ያዋጡ ሀገራት ተወካይ ልዑኮች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያ በመወከል በመከላከያ…
ቴክ ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት ስብሰባ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ ስብሰባው የሚካሄደው ከሚያዝያ 20 ቀን 2017 እስከ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን የኢኖቬሽንና…
ቴክ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጋር በሀዋላ፣ በዲጂታል ፋይናንስና በአዳዲስ የትብብር ዕድሎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን ዓለማየሁ…