የሀገር ውስጥ ዜና በአሲድ የተጠቃ 300 ሺህ ሄክታር መሬትን ለማከም ዝግጅት ተደርጓል – ሚኒስቴሩ Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮው የመኸር እርሻ 300 ሺህ ሄክታር በአሲድ የተጠቃ መሬትን ለማከም ዝግጅት መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡ በሚኒስቴሩ የአፈር ሃብት ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊሬ አብዬ እንደተናገሩት÷ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአሲዳማ መሬት ሽፋን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ Mikias Ayele May 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የግብርና ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮደርስ ስልጠና በዲጅታል ዘርፍ የኢትዮጵያን እድገት ለማሳለጥ ጉልህ ሚና አለው – አህመዲን መሃመድ (ዶ/ር) Mikias Ayele May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮደርስ ስልጠና በዲጅታል ዘርፍ የኢትዮጵያን የምጣኔ ሃብት እድገት ለማሳለጥ ፋይዳው የላቀ መሆኑን የአማራ ክልል የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሃላፊ አህመዲን መሃመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በአማራ ክልል በዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የኮደርስ ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪዝም ዘርፍን በማጠናከር የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ Mikias Ayele May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠውን ትኩረት በማጠናከር የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ሐረር ከተማ የዓለም የቱሪዝም ከተሞች አባል መሆኗን በማስመልከት የማብሰሪያ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የጎደሏትን መሰረተ ልማቶች በማሟላት ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በትናንትናው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት የሆነውን የቡልቡላ ፓርክ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶችን የቀሰመችበት ጉባዔ Mikias Ayele Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2025 የአፍሪካ ኢኖቬሽን የትምህርት ጉባዔ ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶችን መቅሰሟን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለአብነትም በአፍ መፍቻ ቋንቋ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እና ትምህርትን የሚያግዙ ይዘቶችን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚገባ ልምድ ካላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር የኢትዮጵያውያን ሁሉ የታሪካችን አሻራ እና የማንነታችን መገለጫ ናት – አቶ አረጋ ከበደ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር የኢትዮጵያውያን ሁሉ የታሪካችን አሻራ እና የማንነታችን መገለጫ ናት ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ ሐሳብ ለታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማት የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገባ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያን ሙሉ ግንባታ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገብቷል። “ኑ ጎንደርን እንሞሽር” በሚል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በህዝብ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የባለብዝሃ ወገን የትብብር ማዕቀፍ ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የሁለትዮሽ የልማት አጋርነታቸውን በተለያዩ የትብብር አማራጮች የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከዓለም ባንክ ግሩፕ እና አይ ኤም ኤፍ ዓመታዊ የፀደይ ወቅት…