Fana: At a Speed of Life!

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የተመዘገበው ስኬት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት…

በሕገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ዜጎችን ለእንግልትና ስቃይ የሚዳርጉ አጋጣሚዎች እየተከሰቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት በፍጹም ሥነ ምግባር፣ በሃላፊነትና ሀገርን በመውደድ ስሜት ሊተገበር እንደሚገባ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በቀረፀው የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከውጭ ሀገር የሥራና…

ሚኒስቴሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ ዩኒየኖች በትኩረት እንዲሰሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሮች እንዲደርስ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየኖች በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ሲል የግብርና ሚኒስቴር አሳሰስቧል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር÷በቢሾፍቱ አካባቢ ለውጭ ገበያ የሚቀርብ በ78 ሄክታር…

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና የሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ ግሎባል ውድድርን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ቴክ ፎር ጉድ ግሎባል ውድድርን አንደኛ በመሆን አሸንፈዋል። ውድድሩ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በሚቆየውና በቻይና ቤጂንግ እና ሼንዘን የሚገኙ የቴክኖሎጂ…

የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ በ5ኛው የኢትዮጵያ እና አልጄሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሀደራ አበራ…

ማንቼስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ክሪስታል ፓላስን 5 ለ 2 አሸንፏል፡፡ በምሳ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ክሬስታል ፓላስ በኤዜ እና ሪቻርድስ ግቦች 2 ለ 0 መምራት ቢችልም ኬቨን ዴብሮይን እና…

የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና ም/ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ ባዮ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ም/ፕሬዚዳንትና የአንጎላ ቀዳማዊት እመቤት ኣና አፎንሳ ዲያስ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተለያዩ ሹመትን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል  ርዕሰ መስተዳደር  ኦርዲን በድሪ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ አቶ ያሲን አብዱላሂ ………. የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ነባት መሀመድ…

ጸረ-ሽምቅ ውጊያን በበላይነት ለማጠናቀቅ ስትራቴጂያዊና አውዱን የሚረዳ አመራር መገንባት ያስፈልጋል- ሌ/ጄ  ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ-መደበኛ ጦርነት እና ጸረ-ሽምቅ ውጊያን ለማከናወን ስትራቴጂያዊ እና አውዱን የሚረዳ አመራር መገንባት አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ-መደበኛ ጦርነት እና ጸረ-ሽምቅ ውጊያን ለማከናወን ስትራቴጂያዊ እና አውዱን የሚረዳ…

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአለም ሻምፒዮና ማጣሪያ በስፔን ይደረጋል-ኮማንደር ስለሺ ስህን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያን በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለመወከል በስፔን ማላጋ የማጣሪያ ውድድር እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከ10 ሺህ…