የቀደሙ ችግሮቻችንን በይቅርታ በመፍታት ለሀገራችን መፍትሄ ማምጣት አለብን – መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀደሙ ችግሮቻችንን በይቅርታ በመፍታት ለሀገራችን መፍትሄ ማምጣት አለብን አሉ መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር)።
መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ኢትዮጵያውያን በሁሉም አካባቢ የየራሳቸው የሽምግልና ስርዓትና ሌሎች…