የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሚናውን እንዲወጣ እየተሰራ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሚናቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው። የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፣ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና የኦሮሚያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በመተባበር በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ። ባንኩ በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡንና አጠቃላይ ተቀማጩም 2 ትሪሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የፍትሕ አገልግሎቱን የሚያሳልጡ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ትግበራ የፍትሕ አገልግሎቱን ለማዘመን የተጀመሩ ተግባራትን ለማሳለጥ በትኩረት ይሰራል አሉ የፍትሕ ሚኒስትር ሀና አርዓያሥላሴ፡፡ ሚኒስትሯ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ለገና በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው ገና በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ ነው አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በበዓሉ የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች…
ቴክ በክልሉ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ መሬት አስተዳደር ቢሮ ፡፡ በክልሉ አርሶና አርብቶ አደሮችን የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውይይት እና ንግግር ለሀገራዊ አንድነት… sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክር እና ውይይት ችግሮችን መፍታት ለዜጎች አንድነትና ለሀገር ብልጽግና ትልቅ ሚና ይጫወታል አሉ የሕግና ማሕበረሰብ ሳይንስ ምሁራን። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግና የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪ ዓለማየሁ ገብረማሪያም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገርን ታላቅነት የሚወስን ነው – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) sosina alemayehu Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገርን ታላቅነት የሚወስንና ሁሉም በጋራ ጸንቶ የሚቆምለት የብሔራዊ ጥቅም አጀንዳ ነው አሉ። የባሕር በር ጥያቄ የወደብ…
ፋና ስብስብ የዜማና ግጥም ደራሲ አርቲስት ያየህይራድ አላምረው መታሰቢያ ቤተ መጽሐፍት ተመረቀ sosina alemayehu Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ፕሮዲውሰር አርቲስት ያየህይራድ አላምረው መታሰቢያ ቤተ መጽሐፍት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ አርቲስቱ በሕይወት ዘመኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ መጽሐፍትና ሌሎች የመረጃ ሃብቶችን በማደራጀት ነው የመታሰቢያ ቤተ…
ቴክ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ስኬት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት… sosina alemayehu Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ስኬት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው አለ። በሚኒስቴሩ የኤሌክትሪፊኬሽንና ኢነርጂ መረጃ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ዳባ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተገነቡ 32 የፖሊስና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ sosina alemayehu Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ…