ቢዝነስ 29 የዓሣ ዝርያዎች በሕዳሴ ግድብ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 29 ዓይነት የዓሣ ዝርያዎች መኖራቸውን የጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ ከእነዚህ መካከል በብዛት የሚገኙትና ለገበያ የሚቀርቡት አራት ዓይነት መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኸሊፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ህብረ ብሔራዊ አንድነት ለማጉላት የኪነ ጥበብን አበርክቶ ማጠናከር ያስፈልጋል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ህብረ ብሔራዊ አንድነት ለማጉላት የኪነ ጥበብን አበርክቶ ማጠናከር ያስፈልጋል ሲሉ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ተናግረዋል። ኪን ኢትዮጵያ - የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት የተሰኘ የጥበብ ጉዞ የሽኝት መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳዲስ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ወደ ሥራ መግባት ለኮንስትራክሽን ዘርፉ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አዳዲስ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ወደ ሥራ መግባታቸው በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማሩ አልሚዎች ምቹ አጋጣሚ መፍጠሩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታዬ በድሬዳዋ ከተማ የተገነባውን የፓዮኔር ሲሚንቶ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት ለማር ምርታማነት እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ለማጠናከር እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። "ንቦችን እንጠብቅ" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በሚልቅ ወጪ የሊዝ ፋይናንስ ማሽነሪ አቅርቦት ተመቻችቷል ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ቢሊየን 325 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሊዝ ፋይናንስ ማሽነሪ አቅርቦት መመቻቸቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ቦታን ለማግኘት…. ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሀድ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ቦርንማውዝን ያስተናግዳል። የውድድር ዓመቱን ያለ ምንም ዋንጫ ያጠናቀቀው ማንቼስተር ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በሻምፒየንስ ሊግ…
ስፓርት የዋንጫው መዳረሻ ያልታወቀው የጣልያን ሴሪ ኤ… ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ከጣልያን ሴሪ ኤ ውጪ አሸናፊዎቻቸውን ለይተዋል። የጣልያን ሴሪ ኤ የዋንጫውን መዳረሻ ያላገኘ ብቸኛው የአውሮፓ ታላቅ ሊግ ሆኖ እስከመጨረሻው ሳምንት በአጓጊነቱ ቀጥሏል። የጣልያን ሴሪ ኤ በዚህ የውድድር ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን መሠረተ ልማት ውጤታማ ሥራ እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን መሠረተ ልማት የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት የሚያሻሽል ውጤት እያስመዘገበች መሆኗን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሠረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ የሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች የዲጂታል ክኅሎትን መሠረት እንደሚያደርጉ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው May 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎችም ሆኑ ሌሎች ጥቅሞች የዲጂታል ክኅሎትን መሠረት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመላከተ፡፡ ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ወሳኝ ከሆኑ መሠረቶች የዲጂታል ክኅሎት መገንባት እና ክኅሎቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ600 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገብቷል ዮሐንስ ደርበው May 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የመኸር ወቅት የሚውል 684 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መግባቱን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር አስታወቁ፡፡…