ስፓርት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለተከታታይ 3ኛ ዓመት የዓለማችን ቁጥር አንድ ተከፋይ ስፖርተኛ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ40 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ኢንተርናሽናል ለተከታታይ ለሦስተኛ ዓመት የዓለማችን ቁጥር አንድ ተከፋይ ስፖርተኛ መሆን ችሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት ለሳዑዲው ክለብ አልናስር እየተጫወተ የሚገኘው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፤ በዓመት 275 ሚሊየን ዶላር የሚከፈለው…
ስፓርት ሰርጂም ራትክሊፍ ከ6 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ከሰሩ ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ አነስተኛ ድርሻ ባለቤት ሰር ጂም ራትክሊፍ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ6 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ከስረዋል፡፡ እንግሊዛዊው ባለሀብት ሰር ጂም ራትክሊፍ ሀብታቸው ከ23 ነጥብ 519 ቢሊየን ፓውንድ ወደ 17 ነጥብ 046 ቢሊየን…
ስፓርት ሸገር ከተማ የመላው ኦሮሚያ ስፖርት ውድድር አሸናፊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአምቦ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የመላው ኦሮሚያ የስፖርቶች ውድድር ዛሬ ተጠናቅቋል። በውድድሩ ከ8 ሺህ በላይ ስፖርተኞች በ20 የስፖርት ዓይነቶች መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ…
ስፓርት ቼልሲ ከማንቼስተር ዩናይትድ…. ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 4 ሠዓት ከ15 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል። በ63 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት በቅንጅት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምራች ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አበባ ታመነ ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋሩ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተገናኙት መቻል እና ስሑል ሽረ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ 12 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን ግብ ሽመልስ በቀለ ሲያስቆጥር፤ የስሑል ሽረን ደግሞ ኤልያስ አሕመድ በፍጹም ቅጣት ምት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ ከስምምነት ተደረሰ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃዎች ለመውሰድ ከስምምነት መደረሱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ታዜር ገ/እግዚአብሔር በሰጡት መግለጫ "በመረጃ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና እንደምትቀጥል አረጋገጠች ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ሰላምና ደኅንነት ማስከበር ያላትን ዘመናት የተሻገረ ሚና በይበልጥ በማዘመን አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡ በሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በበርሊን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕወሓት ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሠረዘ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ፣ ሥርዓተ ምግብና፣ የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ። በ42 ወረዳዎች እና በ8 ከተማ መሥተዳድሮች ለሚገኙ ከ332 ሺህ በላይ ሕጻናት ተደራሽ ለማድረግ የታለመ ዘመቻ…