Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ አዳዲስ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ ከሚኒስቴሩ ጋር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን አዳዲስ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በትብብር እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ…

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ማጣሪያ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን…

በመዲናዋ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ ከችግኝ ተከላው በተጨማሪ የቤት እድሳት መርሐ-ግብር…

ክልሎች በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ዓርብ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልል የመትከያ ቦታን ጨምሮ የችግኞችን ዓይነትና…

አገልግሎቱ በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠትና በፍ/ቤት ውሳኔ ከ351 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠት እና በፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ 351 ሚሊየን 385 ሺህ 63 ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው ውዝፍ ወርሐዊ የፍጆታ ክፍያ ካለባቸው…

“በአንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” ኢንሼቲቭ የታተሙ መጻሕፍት ሥርጭት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “በአንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” ኢንሼቲቭ የገንዘብ ድጋፍ የታተሙ መጻሕፍት ሥርጭት ተጀመረ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የሥርጭት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ሊጋባ 1ኛ ደረጃ…

በክልሉ የተሻለ ምርት ለማግኘት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ያለውን የእርሻ መሬት በአግባቡ በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ነስረዲን አሕመድ ገለጹ፡፡ በ2016/17 የመኸር ወቅት 8 ሺህ 853 ሔክታር መሬት በማሽላ፣ በቆሎ እና ስንዴ…

በቀጣዮቹ ቀናት ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ዝናብ ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 11 ቀናት የሚኖረው ተደጋጋሚነት ያለው ከባድ ዝናብ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት የማስከተል አቅም ስለሚኖረው የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ፡፡ በዚህም በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን፣…

የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር ማሻሻያው ለፋይናንስ ተቋማት ዕድገት በር መክፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲን ተከትሎ ብሔራዊ ባንክ የወሰደው የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር ማሻሻያ ለፋይናንስ ተቋማት ዕድገት በር የከፈተ ወሳኝ ርምጃ መሆኑን የባንክ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ተግባራዊ…