Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ኦሮሚያ ክልል ዝግጅቱን አጠናቀቀ፡፡ በዚሁ መሠረት የመትከያ ሥፍራ፣ የሚተከሉ ችግኞች ዓይነት እና ብዛት ልየታ መጠናቀቁን የገለጹት የክልሉ…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከዩ ኤስ ኤይድ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው በጥር ወር 2016 ዓ.ም ይፋ የተደረገውና በቆላማ አካባቢዎች…

የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላም ለማሻገር መሥራት ይጠበቅብናል – አቶ ደሳለኝ ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው በጀት ዓመት እንደ አመራር በአንድነት የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላምና ጥቅም ለማሻገር መሥራት ይጠበቅብናል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው አስገነዘቡ፡፡…

በአማራ ክልል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው አረንጓዴ ዐሻራ የማኖር መርሐ-ግብር የአማራ ክልል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ችግኝ ተከላ የሚከናወንባቸውን ሥፍራዎችን ጨምሮ የችግኝ ዓይነቶችን…

በአሶሳና አካባቢዋ የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ አገልግሎት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከትናንት ጀምሮ በአሶሳ ከተማ፣ ባምባሲ፣ ቶንጎ፣ መንጌ፣ ሆሞሻ፣ ኩምሩክ እና አካባቢዎቻቸው የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም ወደ አገልግሎት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከመንዲ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን በማጠናከር ሂደት የሕዝቡ አጋርነት እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የተመሠረተውን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በማጠናከር ሂደት የመላው ሕዝብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመሠረተበትን 1ኛ ዓመት አስመልክቶ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ…

የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረከቡ፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ…

በፎረሙ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ እንደሚመላከት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአጀንዳ 2063 ማዕቀፍ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ የሚቀመጥበት መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አመላከቱ፡፡ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ…

የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ሚና እንዲጠናከር የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ሰሞኑን የተሾሙ አዳዲስ አመራሮች ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ…

የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። በውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ዘጠኝ ክለቦች ይሳተፋሉ። ኢትዮጵያን በሴካፋ ዞን ወክሎ በማጣሪያ ውድድሩ የሚሳተፈው…