የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ንጋት 11 ሠዓት ከ14 ላይ በንፋስ-ስልክ ላፍቶ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 ሰፈራ አካባቢ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ አራት ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው፡፡ አደጋው የተከሰተው ሰባት ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ቻይናን ትብብር በይበልጥ ለማጎልበት እንሠራለን – ቻይናውያን ጋዜጠኞች ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብርና ወዳጅነት እንዲዳብርና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱም በይበልጥ እንዲጎለብት በሙያችን እንሠራለን ሲሉ ቻይናውያን ጋዜጠኞች ገለጹ፡፡ ከቻይና 'ፒፕልስ ደይሊ' ጋዜጣ የተውጣጣ የጋዜጠኞች ልዑክ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ ወንድማማቾች መመካከሪያ መድረክን ለማካሄድ እየተዘጋጀች መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪካ ወንድማማቾች መመካከሪያ መድረክ ለማዘጋጀት በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ችግሮችን በመቋቋም ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ አረጋ ከበደ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ችግሮችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ውጤታማ የልማት ሥራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ አረጋ የአስፈፃሚ አካላትን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ዲጂታል ትብብር መድረክ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው በቻይና-አፍሪካ ዲጂታል ትብብር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በመድረኩ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም በዲጂታል ፈጠራ ዘርፍ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዥ ትርክት ግንባታ ሂደትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ገዥ ትርክት ግንባታ ሂደትን ከተግባራዊ ምሳሌዎች ጋር በማስተሳሰር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ብልጽግና ፓርቲ አስገነዘበ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ "የብሔራዊነት ትርክት ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና 87 በመቶ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመውጫ ፈተና አላላፉም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 87 በመቶ የሚሆኑት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የዘንድሮውን የመውጫ ፈተና ማለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ እንዲሁም 22 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብን ያስቀደመ ስብዕና በመቅረጽ ሂደት የመምህራን ሚና የጎላ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጋን ሙሉ ሰው በማድረግ ሀገርና ሕዝብን ያስቀደመ ስብዕና በመቅረጽ ሂደት የመምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከክረምቱ ጋር በተያያዘ ለአደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መንግሥት አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከክረምቱ ጋር በተያያዘ ለመሬት መንሸራተት፣ ውኃ ሙላት እና መሰል አደጋዎች ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢፌዴሪ መንግሥት አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እስከ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹የሉሲ(ድንቅነሽ) ግኝት የሳይንሱን ማኅበረሰብ ብሎም መላውን አለም ስለምድራችን እና ስላሳለፈችው የሕይወት መልክ ለማወቅ ያስቻለ መሥራች ሁነት ነበር። ግኝቱ… ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0