Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም በምሥራቅ ሸዋ ዞን እና በአዳማ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎችን የምግብ…

ሰላም ሚኒስቴርና ስተርሊንግ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ሚኒስቴር እና በአሜሪካ የሚገኘው ስተርሊንግ ፋውንዴሽን ተጨማሪ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ሰፋፊ ሥራዎችን ለማከናወን የጋራ መግባባት ላይ ደረሱ፡፡ ሚኒስቴሩ ከስተርሊነግ ፋውንዴሽን ጋር በሰላም ግንባታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር በሚኖር ፓርላሜንታዊ ግንኙነት ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር በሚኖር ፓርላሜንታዊ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በሩሲያ ሴይንት ፒተርስበርግ ከተማ ለብሪክስ አባል ሀገራት…

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በ8ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አደረጉ፡፡ በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50…

ከታክስ ዕዳ ከ49 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከታክስ ዕዳ ከ49 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከታክስ ዕዳ 41 ቢሊየን 662 ሚሊየን 896 ሺህ 213 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 49 ቢሊየን 664 ሚሊየን 299 ሺህ 370 ብር መሰብሰቡን…

የክረምት በጎ ፈቃደኞች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰቡን እያገለገሉ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመደቡ ወሰን ተሻጋሪ የክረምት በጎ ፈቃደኞች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሰማርተው ማሕበረሰቡን እያገለገሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በዚህም ወጣቶቹ በወላይታ ሶዶ፣ ዲላና አርባምንጭ ከተሞች በመሰማራት ማሕበረሰቡን እያገለገሉ መሆኑን…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ አጠቃላይ አቅርቦቱም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃርም የ28 በመቶ ጭማሪ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተጠናቀቀው ዓመት 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ቡና መሰብሰቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኦሮሚያ ክልል ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት…

የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ በሽብርተኛው ሸኔ ታግተው የነበሩ ተማሪዎች ተለቀዋል አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ቡድን ባለፈው ሣምንት ታግተው የነበሩ ተማሪዎች መንግሥት ባደረገው ጥብቅ ኦፕሬሽን አብዛኞቹ መለቀቃቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሣምንት ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቅቀው ወደ ቤተሰቦቻቸው…

የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። በዓለም ገበያ ላይ እየታየ…