Fana: At a Speed of Life!

የጎርጎራ ፕሮጀክትና የዓባይ ድልድይ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ ዕድል ያስገኛሉ – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርብ የሚመረቁት የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ ዕድል እንደሚያስገኙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች እየተከበረ ነው። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ በካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት÷ በስግደት፣ በጾም፣…

በአቃቂ የገበያ ማዕከል በተከሰተ የእሳት አደጋ 16 የንግድ ሱቆች ተቃጠሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት 3 ሠዓት ከ10 ደቂቃ ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አቃቂ የገበያ መዕከል በተነሳ የእሳት አደጋ 16 የንግድ ሱቆች ሙሉ በሙሉና በከፊል ተቃጠሉ፡፡ እሳቱ ወደገበያ ማዕከሉ ተስፋፎቶ በሰውና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት…

ከ374 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 374 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 391…

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ተመርቀው ወደ ምርት መግባታቸው ተገለጸ፡፡ "የኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" 3ኛ ዙር ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄውን ምክንያት…

ኢትዮጵያና ጣልያን የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በትብብር ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣልያን ለፖሊስ ተቋማት የጋራ ስጋት የሆኑ የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በትብብር ለመከላከል ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጣልያን የካራቢኔሪ ፖሊስ ምክትል አዛዥ ከሆኑት ጀነራል…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ሕዝቡ “ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ሕዝቡ “ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደስታ ንቅናቄውን በመቀላቀል 10 ሺህ ብር ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን÷ ሕዝቡም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው የሂሳብ ቁጥር…

እየተገኙ ያሉ ስኬቶች በተግባር የክልሉን ሕዝብ ማሻገር አለባቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ዘርፍ እየተገኙ ያሉ ስኬቶች በተግባር የክልሉን ሕዝብ ማሻገር መቻል አለባቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ባለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥትና…

የሐረሪ ክልል ከ3 ቢልየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ3 ነጥብ 2 ቢልየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 64 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የሐረሪ ክልል የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ8 ሺህ 298 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ 6…

የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ፣ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ አከባበር ላይም የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሲዳማ ክልልና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአዲስ አበባ…