Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ፉልሃምን በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ 1 ለ 0 በተጠናቀቀው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…

የፌደራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት በሰሜን ዕዝና በፖሊስ አባላት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ እና በፌደራል ፖሊስ ሰሜን ዲቪዥን አመራር እና አባላት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አስበው ዋሉ፡፡ ክስተቱ የትም መቼም መደገም እንደሌለበት…

የቼክ ሪፐብሊክ ጠ/ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለፁ፡፡ ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ለበርካታ ዘመናት…

ቻይና በራስ አቅም የሠራቻትን ግዙፍ መርከብ አስተዋወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ የሠራቻት “አዶራ ማጂክ ሲቲ” የተሰኘች ግዙፍ መርከብ ለቀዘፋ መዘጋጀቷ ተሰምቷል፡፡ በዛሬው ዕለት በሻንግሃይ ለዕይታ የቀረበችው “አዶራ ማጂክ ሲቲ አንድ መለስተኛ መንደር” እንደማለት ነች ሲል ቻይና ዴይሊ…

በአዲስ አበባ ከ779 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እያገኙ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከ779 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የምገባ አገልግሎቱን እያገኙ የሚገኙት በ779 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች…

ቼክ ሪፐብሊክ በውኃ ሐብት ልማት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር እየሠራች ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ በኢትዮጵያ በከርሰ ምርድና በገጸ ምድር ውኃ ላይ ትኩረት ያደረጉ የጥናት ሥራዎች ላይ እየተሳተፈች መሆኗን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴርን ዛሬ ሲጎበኙ÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቼክ ሪፐብሊክ  ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል:: ለጋራ ልማት እንዲበጀን በሀገሮቻችን መካከል በቆየው ግንኙነት ላይ ተመስርተን ግንኙነታችንን የበለጠ ማጎልበትን…

“ሠራዊቱ በወገኖቹ የተካደበትን ቀን ሁሌም እንዳይደገም እንዘክረዋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል መሪ ሐሳብ ሰሜን ዕዝ የተጠቃበት ሦስተኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሐ -ግብር ተካሂዷል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመርሐ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ “ቀኑ ድንበር…

የወርቅ ግብይት ሥርዓትን የሚያዛቡ አካላትን ተጠያቂ ለማድረግ እንሠራለን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባልተገባ መንገድ የወርቅ ግብይት ሥርዓትን የሚያዛቡ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እንደሚሠሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑክ በምዕራብ ኦሞ…

በወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልባዘር ቀበሌ ጎዳ በተባለ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት እናቶች እና ሁለት ሕጻናት ልጆቻቸው በአጠቃላይ የአራት ሰው ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ገደማ የደረሰው አደጋ የሕዝብ ማመላለሻ…