Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ዘጠኝ የአስልፓት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል÷ የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ፣ ከአራራት ሆቴል - ኮተቤ ኮሌጅ፣ ከኮተቤ…

ጉባዔው የበይነ-መረብ ተደራሽነት ክፍተትን መሙላት ላይ እንዲያተኩር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባዔ የበይነ-መረብ ተደራሽነት ክፍተትን መሙላት ላይ እንዲያተኩር ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ 18ኛው ዓለም አቀፍ የበይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ “ለምንፈልገው በይነ-መረብ ግንኙነት ሁሉንም ሰዎች ማብቃት” በሚል መሪ…

የተሃድሶ ኮሚሽን እና ም/ቤቱ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት…

የተሻለ ትምህርት መስጠት ካልተቻለ እንደማኅበረሰብ እንከሥራለን- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለልጆቻችን የተሻለ ትምህርት መስጠት ካልተቻለ እንደማኅበረሰብ ትልቁን ኪሳራ ነው የምናስተናግደው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙትን የኢሌይ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…

የእስራዔል-ፍልስጤም ግጭት ቆሞ የሰብዓዊ አቅርቦት እንዲሳለጥ ብራዚል ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የእስራዔል-ፍልስጤም ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንዲሳለጥ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ እንደሚሉት በእስራዔል እና በፍልስጤም መካከል ያለው ጦርነት…

በብሔራዊ ባንክ እና ስዊድን ማዕከላዊ ባንክ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በስዊድን ማዕከላዊ ባንክ (ሪክስ ባንክ) ገዥ መካከል የትብብር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል፡፡ የትብብር ስምምነቱ ÷ የቴክኒክ፣ የምርምር፣ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታይዜሽን ትብብሮችን እንደሚያካትት መገለጹን…

አቶ አህመድ ሺዴ እና አቶ ማሞ ምሕረቱ ከአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በሞሮኮ እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና…

አቶ ኦርዲን በአረንጓዴ ዐሻራ የተገኘውን ውጤት በሌማት ትሩፋት ማስቀጠል ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ የተገኘውን ውጤት በሌማት ትሩፋትም ማስቀጠል እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ አቶ ኦርዲን በክልሉ አቦከር ወረዳ ለሚገኙ 100 እማወራዎች የሌማት ትሩፋትን ለማስፋፋት የሚያግዙ ዶሮዎችን…

አቶ ዓለምአንተ አግደው ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ ዓለምአንተ አግደው በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ.ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ያለውን የስደት አስተዳደር ሕጋዊ እና ተቋማዊ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ምስጋኑ ሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ተጠቃሚ ሊያደርጋቸው ወደሚችል ጠንካራ አጋርነት ለማሳደግ…