የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን እውን ለማድረግ ተቋማት በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን እውን ለማድረግ ሁሉም የመንግስት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አሳሰበ። ከ50 በላይ የመንግስት ተቋማት የተሳተፉበት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር አዲስ የተሸከርካሪ ሰሌዳ አገልግሎት ላይ አዋለ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የነበረውን የተሽከርካሪ ሰሌዳ በአዲስ ሠሌዳ በመቀየር ከነሐሴ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ ለተዋጊ ክፍሉ ግዳጅ አፈፃፀም ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ውጤታማ ውይይት መካሄዱን የሶማሌ ክልል አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ እንግሊዝና ኬንያ ከሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ባሳለፍነው ወር ያካሄድናቸው ውይይቶች ስኬታማ ናቸው ሲሉ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር ኢብራሂም ኡስማን ገለጹ፡፡ አቶ ኢብራሂም ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሀገሪቱ የህግ ማዕቀፎች ተመስርቶ ከረድዔት ድርጅቶች ጋር ይሠራል – አምባሳደር ሽፈራው ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) መንግስት ሁሌም በሀገሪቱ የህግ ማዕቀፎች ላይ ተመስርቶ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ የኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዶራሌ ሁለገብ ወደብና የጅቡቲ ካርጎ ተርሚናል የዝውውር ፍሰትን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ከስምምነት ተደረሰ ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና የጅቡቲ ካርጎ ተርሚናል አስተዳደራዊ የአሠራር ክፍተቶችን በመቅረፍ የዝውውር ፍሰትን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከስምምነት ተደርሷል። በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ የ18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መነሻ እቅድ ላይ ተወያይቷል፡፡ በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በሶማሌ ክልል አስተናጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስጠበቅ ያለመ ስምምነት እንዲጸድቅ ለምክር ቤት ተመራ ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስጠበቅ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ የታመነበት ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤትም የስምምነቱ መፈረም በሊባኖስ ለሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ለተመዘገቡ ታሪካዊ ቅርሶች ዕውቅና ተሠጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ 56 የተመዘገቡ ታሪካዊና ጥንታዊ ቅርሶች ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡ ዕውቅና የተሠጠው በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣንና በአስተዳደሩ የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አማካኝነት ነው፡፡ ዕውቅና ከተሰጣቸው ቅርሶች መካከልም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመና ማልማት ቴክኖሎጂ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሮን በመጠቀም፣ በግራውንድ ጀኔሬተር እና የርቀት መቆጣጠሪያን በመጠቀም ዛሬ የተደረገው የደመና ማዝነብ ቴክኖሎጂ ሙከራ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሙከራ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች ከአሸባሪው ሸኔ ነፃ መሆናቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት በስፋት ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ከቡድኑ የሽብር እንቅስቃሴ ነፃ መሆናቸውን ዘመቻውን የሚመሩ ከፍተኛ የሰራዊቱ መኮንኖች ተናገሩ፡፡ ቡድኑ ህብረተሰቡን ለመዝረፍ እና…