Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት እና ጉህዴን የሠላም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት እና በክልሉ ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የሚያስችል የሠላም ስምምነት ዛሬ ተፈራረሙ። የሠላም ስምምነት ሠነዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የምግብ ፎረም ጎን ለጎን ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ አቶ ዑመር ለዋና ዳይሬክተሩ በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና ከአይኤምኤፍ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር በአሜሪካ ተወያዩ። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን በአሜሪካ…

በመከላከያ ሠራዊት ስር በሚገኙ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ እየተሠራ ነው- መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጅ በገቡ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት እና መሰረታዊ አገልግሎት ማስጀመርን…

አዲስ አበባ “በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም” ከ133 ከተሞች ጋር ተወዳድራ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ "በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም" ምርጥ ተሞክሮ በ8ኛው የሚላን የከተማ ምግብ ፖሊስ ስምምነት ግሎባል ፎረም ዘላቂ አመጋገብ እና ሥነ ምግብ ዘርፍ አሸንፋለች፡፡ አዲስ አበባ ይህንን ሽልማት ያሸነፈችው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ133…

የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት ወደ ሙሉ ትግበራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በሙከራ ደረጃ የተጀመረው የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት ወደ ሙሉ ትግበራ ሊገባ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሙከራ ትግበራውን አፈፃጸም በመገምገም ወደ ሙሉ ትግበራ ለመሸጋገር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች…

ኢትዮ ቴሌኮም ክላውድ ቤዝድ ኮንታክት ሴንተር አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የደምበኞች አገልግሎትን በተለያዩ አማራጮች ማግኘት የሚያስችለውን የኮንታክት ሴንተር መፍትሄ በዛሬው እለት በሳይንስ ሙዚየም አስጀምሯል። አገልግሎቱ ከዚህ ቀደም ደንበኞችን በድምፅና በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚቀርቡ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምሥራቅ ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እየለማ ያለ የበቆሎ ማሳን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ ያለን የበቆሎ ማሳ ጎበኘ፡፡ የምሥራቅ ሸዋ ዞን ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ መስፍን ተሾመ በጉብኝቱ ላይ ባደረጉት ገለጻ÷ ዛሬ…

ካሪም ቤንዜማ የ2022 ባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን እና የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጫዋች ካሪም ቤንዜማ የ2022 ባሎን ዶር ሽልማትን አሸነፈ። ፍራንስ ፉትቦል ለ66ኛ ጊዜ ባካሄደው ምርጫ ካሪም ቤንዜማ ሽልማቱን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል። ቤንዜማ ባለፈው…

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ነው የሚሰጠው፡፡ ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ…