Fana: At a Speed of Life!

የምሥራቅ አፍሪካ የባህል እና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሕዝቦችን አሰባሳቢ ነው- ሚኒስትር ገርቫስ አባዬሆ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የባህል እና የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ማኅበራዊ ትብብርን የሚያበረታታ መሆኑን የቡሩንዲ የምሥራቅ አፍሪካ ማሕበረሰብ ጉዳዮች፣ ወጣቶች ስፖርት እና ባህል ሚኒስትር ገርቫስ አባዬሆ ገለጹ፡፡ በተጨማሪም ፌስቲቫሉ፤ የባህል ልውውጥ፣…

በክልሉ የተጀመሩ መሠረተ-ልማቶች ግንባታን በዚህ ዓመት መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተጀመሩ መሠረተ-ልማቶች ግንባታን በዚህ ዓመት መጨረሻ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለሕዝቡ የመሠረተ-ልማት ጥያቄዎች…

ሸገር ከተማ የሐይማኖቶች እኩልነት መገለጫ ናት – ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ በሸገር ከተማ አሥተዳደር ኮዬ ፈጨ ክፍለ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይም፤ የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛን (ዶ/ር) ጨምሮ የከተማዋ እና የክፍለ ከተማው አመራሮች…

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ3 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 416 ኢትዮጵያውያን በዚህ ሣምንት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እነዚህ ወገኖች ወደ ሀገራቸው የተመለሱት በሳምንቱ ውስጥ በተደረጉ ዘጠኝ በረራዎች…

ዘመቻ አንድነት በሚል በአማራ ክልል ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብርጋዲየር ጄኔራል ምግበይ ኃይለና ግብረ አበሮቹ አደራጅነትና አይዞህ ባይነት ዘመቻ አንድነት በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል ወረዳዎች ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ፅንፈኛው ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡…

የኢትዮ-አሜሪካን ዘርፈ-ብዙ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና አሜሪካን ኢኮኖሚያዊ ጨምሮ ዘርፈ-ብዙ ትብብሮች በይልጥ ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ የአፍሪካ ፖሊሲ ከፍተኛ ፕሮፌሽናል ስታፍ አባል ከሆኑት…

ጤፍን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው እንጀራ ለገበያ ሲያቀርቡ የነበሩ 84 ግለሰቦች በቁጥጥ ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐዋሳ ከተማ አሥተዳደር ጤፍን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው እንጀራ ጋግረው ለገበያ የሚያቀርቡ 84 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአሥተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር መልካሙ አየለ እንደገለጹት፤ በዋናነት…

ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ዘርፍ በሰፊው ሊሠራበት እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ የሚገኘው የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ዘርፍ በሰፊው ሊሠራበት ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ፤ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ባለፉት አራት ዓመታት በክልሉ…

የቲቢ በሽታን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ ነው- ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉ አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ችግር የሆነውን የቲቢ በሽታ ለመከላከልና ለመግታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ደረጄ ዱጉማ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ‎ 19 ኛው ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ጉባዔ እና የ2017 ዓ.ም የዓለም የቲቢ ቀን…

የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ክልል የላካቸው የእርሻ ትራክተሮች ለዞኖች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል መንግሥት የላካቸውን 85 የእርሻ ትራክተሮች ዛሬ ለዞኖች ማስረከቡን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብረሃ (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት እንዳሉት፤ በዘመናዊ የግብርና አሠራር…