የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በሠመራ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ፤ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ የሰላም ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የጣናን ውበት ይበልጥ የሚገልጥ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ ጣናን መሰረት አድርጎ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የጣናን ውበት ይበልጥ የሚገልጥ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የኮሪደር ልማቱ ነዋሪዎች ከነፋሻማው የጣና ውብ ተፈጥሮ ጋር በምቹ ጎዳናዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ ኢትዮጵያውያን 50 ቶን ቴምር ድጋፍ አደረገች ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ ኢትዮጵያውያን የሚውል 50 ቶን ቴምር ድጋፍ ማድረጉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ሀብት በማሰባሰብ የማኅበራዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት እያስመረቀ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት እያስመረቀ ነው። እየተመረቁ የሚገኙት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት የ20ኛ እና የ21ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃዎች ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለልማት ሥራ በሕጉ መሠረት መሬት ለጠየቁ አካላት እንዲሰጣቸው ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር የልማት ሥራ ለማከናወን በሕግና መመሪያ መሠረት መሬት ለጠየቁ አካላት ተዘጋጅቶ የተቀመጠው መሬት እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተላለፈ፡፡ የአሥተዳደሩ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መሬትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያዘጋጁልን ኢፍጣር ኢትዮጵያ ለስደተኞች ያላትን ክብር ያሳየ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያዘጋጁልን የኢፍጣር መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ለስደተኞች ያላትን ክብር በተግባር ያሳየ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞች ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው አርቲስት መርዓዊ ስጦት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ሰው መርዓዊ ሥጦት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ክላርኔት በመጫወት የሚታወቀው አርቲስት መርዓዊ፤ ከሙዚቀኛነቱ ባለፈ በትወና መድረክ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሏል፡፡ አርቲስት መርዓዊ ስጦት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ120 ሚሊየን ብር እየተገነቡ ካሉ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች መካከል ሥድስቱ ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ገጠር ወረዳ በ120 ሚሊየን ብር እየተገነቡ ከሚገኙ 14 የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች መካከል ሥድስቱ ለአገልግሎት በቁ፡፡ የውኃ ፕሮጀክቱን ዛሬ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕብረተሰቡ ጥያቄዎች የተሰጠው ምላሽ በዚህ ሣምንት እንደሚቀርብ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ላቀረባቸው ጥያቄዎች የተሰጠው ምላሽና ማብራሪያ በዚህ ሣምንት እንደሚቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባለፈው ሣምንት፤ በትምህርት፣ ጤና፣ ኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው የንግድ ትርኢት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14ኛው "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሀሳብ ተሰናድቶ የቆየው የንግድ ትርኢት ተጠናቅቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግድ ትርኢቱ ሸማች እና አምራችን በቀጥታ ከማገናኘቱም ባሻገር የሀገራችንን እምቅ አቅም…