Fana: At a Speed of Life!

በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ወደ ቻይና አቀና

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ ከመጋቢት 21 እስከ 23 ቀን 2025 በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ወደ ቻይና ናንጂንግ ሌሊት ላይ አቅንቷል። ቡድኑ 12 አትሌቶች፣ ሁለት አሰልጣኞች፣ አንድ ቡድን መሪ፣ አንድ…

ሩሲያ በዩክሬን የኢነርጂ መሰረተ ልማት ተቋማት ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት ለማቆም ተስማማች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት በሚቋጭበት ሁኔታ ላይ በስልክ ተነጋግረዋል። በንግግራቸውም ሩሲያ ለአንድ ወር ሙሉ የተኩስ አቁም እንድታደርግ የቀረበላትን ሀሳብ አልተቀበለችም።…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ዣንዲር ፌሔይራ ዶስ ሳንቶስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በግብርና ልማት ትብብር በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ላይ…

ክልሉ የተመረቱለትን ሃምሳ ዋይ ቲኦ ትራክተሮች፣ ማረሻና መከስከሻዎች ለመረከብ ያለመ ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና ሶማሌ ክልል በግብርና መሣሪያዎች አቅርቦት ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውይይት አካሄዱ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢንቨስትመንት አሥተዳደርን ለማስፈፀም በወጣ ደንብ፣ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ ሲለቀቅ የሚከፈል ካሳ…

በ2ኛው የዓለም ጦርነት የብሪታኒያ አውሮፕላን አብራሪ የነበሩት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የብሪታኒያ ጦር አውሮፕላን አብራሪ የነበሩት ጆን ፓዲ ሄሚንግዌይ በ105 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የዩናይትድ ኪንግደም ሮያል አየር ኃይል እንዳስታወቀው፤ ሄሚንግዌይ በፈረንጆቹ 1940 ብሪታኒያን ከናዚ ጥቃት…

የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቁ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ዕጩ አሽከርካሪ ስልጠና በአግባቡ እንዲከናወን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ። ባለሥልጣኑ ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር ብቁ አሽከርካሪ…

የሱዳን የሰላም ሂደት የልዩ ልዑኮች ፎረም ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የሱዳን የሰላም ሂደት ልዩ ልዑኮች ፎረም ስብሰባውን ዛሬ በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ልዩ ተወካዮቹ ለሱዳን…

በሶማሌ ክልል በግንባታ ላይ ካሉ የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል ሰባቱ ዘንድሮ ይጠናቀቃሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ በሶማሌ ክልል ግንባታቸው ከተጀመሩ 18 የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል ሰባቱ አገልግሎት እየሰጡ ሲሆን ተጨማሪ ሰባት ደግሞ ዘንድሮ እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በክልሉ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ልማት ሥራዎች በአርብቶ አደሩ ኑሮ ላይ ተጨባጭ…

የህልውና ጉዳይ የሆነው የወደብ አማራጭ ማስፋት ጥረት እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ የወደብ አማራጮችን ማስፋት የህልውና ጉዳይ መሆኑን የባለሀብቶችና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበራት ገለጹ። አብዛኛው የሀገሪቱ የገቢና ወጪ ንግድ በጅቡቲ ወደብ ብቻ ጥገኛ በመሆኑ ዘርፉን…