Fana: At a Speed of Life!

የለጋንቦ ወረዳን ጨምሮ የጊንባና የ አቀስታ ከተሞች በደላንታ ግንባር በመገኘት ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊምባ እና የአቀስታ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም የለጋንቦ   ወረዳ በደላንታ ግንባር በመገኘት ከ7 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ የቁም እንስሳት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከእዚህ ውስጥ የጊምባ ከተማ አስተዳደር…

ተቋማት የመንግስት አገልጎሎቶችን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማቅረብ የሚያስችላቸውን ብሔራዊ ዳታ ማዕከል እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክ አግባብ ለማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች በዘርፉ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአይ ሲ ቲ ዘርፍ ዳይሬክተር ጀነራል ዶክተር ኢንጅነር አብዮት ሲናሞ ገለጹ፡፡…

በዞኑ በነበረው የጸጥታ ችግር በ194 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት ደርሷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በነበረው የጸጥታ ችግር 194 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢኒያም መንገሻ ገለጹ፡፡ 23ኛው ክልል አቀፍ ትምህርት ጉባኤ ዛሬ በአሶሳ ተጀምሯል፡፡…

ኅብረት ሥራ ኤጀንሲና አልፋ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ እና አልፋ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሠራዊት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ለሠራዊቱ ከ2 ሚሊየን 800 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ሲያደርግ÷ አልፋ ዩኒቨርሲቲ በበኩሉ የ100…

ለኢሬቻ በዓል አከባበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን በዓል ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ለበዓሉ አከባበር የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። በበዓሉ አከባበር ላይ ምንም አይነት የፖለቲካ ፓርቲ ባንዲራ ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑንም ገልጿል።…

በመዲናዋ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉ እሴቱን ጠብቆ በሰላምና አብሮነት እንዲከበር ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አካላት ተወያይተዋል፡፡ በዚህም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ አባ-ገዳዎች፣ ሃደ-ሲንቄዎች እና የአገር ሽማግሌዎች በውይይቱ ተሳትፈዋል፡፡…

የምክር ቤቱን አሰራር የሚያሻሽሉ ዲጂታል መተግበሪያዎች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሰራርን የሚያሻሽሉ አራት ዲጂታል መተግበሪያዎች ይፋ ተደርገዋል። መተግበሪያዎቹ መረጃን በቀላሉ ለመለዋወጥ የሚያስችሉ እና የተደራሽነት ችግርን የሚቀርፉ ናቸው ተብሏል። መተግበሪያዎቹ…

ምርጫው በሀረሪ ክልል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነገ የሚካሄደው ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት…

ፅንፈኛውን የቅማንት ኮሚቴ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጭልጋ ወረዳ እና የአይከል ከተማ ነዋሪዎች ፅንፈኛውን የቅማንት ኮሚቴ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በህዝባዊ ሰልፉ ላይም÷ የአማራና የቅማንት ህዝብ አንድ ነው፣ ከፋፋይ ሀሳብን እንቃወማለን፣ የሀገራችንን የውስጥና…

በድሬዳዋ ከተማ ዛሬ አዲሱ መንግስት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው የምስረታ ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ከተማዋን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ተመስርቷል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለአዳዲስ ተመራጮች ስልጠና ሰጥቷል፡፡…