Fana: At a Speed of Life!

ፋብሪካው ከ38 ሺህ ቶን በላይ የድንጋይ ከሰል አጥቦ ሸጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢቲ ማዕድን ልማት አ.ማ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ እና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ 38 ሺህ 91 ቶን የድንጋይ ከሰል አጥቦ መሸጡ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን የተገነባውን ኢቲ…

የንፁህ ውኃ መጠጥ አቅርቦት ተደራሽነትን ማሳደግ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የንፁህ ውኃ መጠጥ አቅርቦት ተደራሽነትን መቶ በመቶ ለማድረስ እየሠራ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እንዳሉት፤ በዚህ ዓመት የንፁህ ውኃ መጠጥ…

የቡና ጥራትን የማሻሻል ሥራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ጥራትን ለማሻሻል ክልሎችን ጨምሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የቡና ጥራትን ለማሻሻል ከተዋንያኑና ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ መሆኑን የባለስልጣኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፔይትሮ ሳሊኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ ‘Webuild Group’ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፔይትሮ ሳሊኒ ጋር በሮም ከተማ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ በጥቂት ወራት ውስጥ በሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ እና…

በአማራ ክልል ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በበልግ እርሻ እየለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በበልግ እርሻ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በበልግ ከሚለማው መሬት ከ4…

በዓሣ ማስገር ለተደራጁ ወገኖች የሥራ ዕድል መፍጠር የጀመረው የሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ማስገር ዘርፍ የተደራጁ ሁሉም ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በግድቡ ዓሣ ለማስገር በ74 ማኅበራት ከተደራጁ 704 ወንዶች እና…

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚሠሩ ሥራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ በፈረንሳይ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የፈረንሳይ ቆይታ ስኬት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው ልዑክ በፈረንሳይ-ፓሪስ ያደረገው ጉብኝት እና ውይይት ስኬታማ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ፡፡ የልዑኩን የፈረንሳይ ጉብኝት አስመልክተው ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ፤…

የትግራይ ሕዝብ በቀድሞ የሕወሓት ጥቂት አመራር አባላት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ መስዋዕትነት የሚከፍል አይደለም- አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ሕዝብ በቀድሞ የሕወሓት ጥቂት አመራር አባላት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመታለል መስዋዕትነት የሚከፍል አይደለም ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ…

ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ፀጋዓብ ይግዛው ሲያስቆጥር፤ አቤል ሀብታሙ የኢትዮ ኤሌክትሪክን የአቻነት ግብ…