Fana: At a Speed of Life!

የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ አሁንም መንግስት የሰላም ጥሪ ያቀርባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ አሁንም መንግስት የሰላም ጥሪውን ያቀርባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ። 6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን የ2017 በጀት ዓመት…

የሀረሪ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት 6 አመታት በህዝብ ቁርጠኝነት እየተከናወነ የሚገኘው…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ውስጥ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ ታቦር ተራራ ላይ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የክልሉ መንግስት ከኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር “በመንገድ ደህንነት ጉዳይ…

ኢትዮጵያ ተጨማሪ የብርና ነሃስ ሜዳሊያዎች አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጨማሪ የብርና ነሃስ ሜዳሊያዎች አግኝታለች፡፡ በናይጄሪያ አቡኩታ እየተካሄደ በሚገኘው ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ በ3ሺህ ሜትር ሴቶች ከ18 ዓመት በታች ውድድር ደስታ ታደለ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጁገል ቅርስ ያለማው መንገድ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ያለማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሀረሪ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ በክልሉ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ምቹ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ማህበር ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሚያከናውናቸው ሀገራዊ ተግባራት ላይ የቀድሞ ምሩቃን የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ የሚያስችል ማህበር ሊመሰረት ነው፡፡ የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ቀናት…

በጉዳያ ቢላ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ ኢፈ ቢያ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው መጠጥ የጫነ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ወደ ባኮ ከተማ ሲጓዝ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በተፈጠረው…

በክልሉ የሀብት ብክነት እንዳይኖር በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የሀብት ብክነት እንዳይኖር በትኩረት መስራት ይገባል አሉ። የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ኦዲት ሪፖርት ቀርቧል። አቶ ደስታ ሌዳሞ…

የአቡ ዳቢ በረራ አየር መንገዱ አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር የማስተሳሰር ጥረቱን ያጠናክራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቡ ዳቢ በረራ መጀመር አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ለማስተሳሰር የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክር ነው አሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ…

2018 የሃሳብ ጥራትና የተደመረ ክንድ የሚጠይቅ የሥራ ዓመት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን በ2018 በጀት ዓመት ለማስቀጠል በሃሳብ አንድነትና ትብብር መስራት ይገባል አሉ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተሟላ የሁሉም ዘርፎች እቅድ እና…